ይጻፉ እና ያቅርቡ በነጻ

ሊብሬ ቢሮ ነፃ የቢሮ ጥቅል ክፍል የሚመጣው ሁሉንም ነገር ይዞ ነው ፡ አስደናቂ ሰነዶች ፡ ሰንጠረዦች እና ማቅረቢያዎችን ለመፍጠር ያስችሎታል ፡ ሊብሬ ቢሮ ከሌሎች የቢሮ ሶፍትዌሮች ጋር ተባብሮ ለመስራት የተቻለውን ሁሉ ያደርጋል ፡ የሚጠቀመውም OpenDocument standards ነው ከሁሉም ጋር ተስማምቶ ለመስራት